Friday, February 27, 2015

ዝብርቅርቅ አለም

ፀሃይዋ ግዳጇን ጨርሳ ከጋራው ወዲያ ከተደበቀች ሰዓት ሊቆጠር ሰከንዶች ብቻ ቀርተውታል። ሰማዩ በሁለት ተቃራኒ ገፅታዎች ተሸፍኗል። ግማሹን ክፍል በሃገርኛ ብሂልአህያ የማይችለው ዝናብ መጣ”  የሚያስብል ደመና አልብሶታል። ሌላኛው ግማሽ ደግሞ የምሽቱን ጨለማ ለማሸነፍ በምትጣጣር ጨረቃና በሷ አጃቢ ከዋክብት ተውቧል።

 ዘካሪያስ የእራት ሰዓት እንዳያልፍበት ወደ ዩኒቨርስቲው የተማሪዎች መመገቢያ አዳራሽ በፍጥነት ይገሰግሳል። ግማሽ ያህሉን መንገድ እንደተጓዘ ዝናቡዧ” ብሎ መውረድ ጀመረ። በምንም ሁኔታ አምልጦት ወደ መመገቢያ አዳራሹ አለመድረሱን ሲረዳ ወደ አከባቢው ወዳለው የመመማሪያ ክፍል ተጠለለ። አከባቢው ጭር ብሏል። በአከባቢው የሚዘዋወር ሰውም ሆነ ሌላ ፍጡር አይታይም። የዝናቡ ሃይለኛነት፣ በሰማዩ ላይ የሚታየው ብልጭልጭታ ከሚያስደምመው የመብረቅ ድምፅ ጋር ተጨምሮ ገሃነብ ውስጥ የገባ መሰለው።

“ እ ት ት ት ት… ሞትኩልህ ዛኪ!” በዝናቡ ብሽቅጥቅጥ ብላ አጠገቡ መጥታ ቆመች - ሳምራዊት! ሳምራዊት እሱ የሚወዳት እሷ የማትወደው። ያውም ስሙን ዛኪ ብላ አቆላምጣ ጠርታ። ያውም በዚህ ዶፍ ዝናብ ማንም በሌለበት አንድ ክፍል ወስጥ አብረው ቆመዋል። ዘካሪያስ ማመን አቃተው።

“ደበደበሽ አይደል?” መደንገጡን ሳያሳብቅ የለበሰችውን ሹራብ ተቀብሎ አራገፈላት።
ድንገት ብልጭልጭታው ሰማዩን ለሁለት ሲያርሰው ከክፍሏ ውጭ ያለው መሬት ወለል ብሎ ታየ። ብልጭልጭታው ከስካሁኑ ይለያል። ሳምራዊት ብልጭልጭታውን ተከትሎ የሚመጣው የመብረቅ ድምጽ ስላስፈራት ዘካሪያስ ደረት ላይ ፊቷን ደፋች። አስፈሪው የመብረቅ ድምፅ ሲከተል እጇን በወገቡ ዙሪያ ጠምጥማ አጥብቃ አቀፈችው። ዘካሪይስ ሁኔታው ተመችቶታል። ድምፁ ተደጋግሞ አንዲጮህ በልቡ ፀለዬ። ድምፁ ተደገመ ጠንከር አድርጋ አቀፈችው። ዘካሪያስ በተራቆቱ ክንዶቿ ላይ እጆቹን አሳርፎ ይደባብሳት ጀመር። አልሸሸችውም። ተደፋፈረ። ጥበብ በተሞላበት ሁኔታ እጆቹን ወደ ፀጉሯ ልኮ ያርመሰምሰው ጀመረ። እሷም ይበልጥ ወደሱ መጠጋት … መጠጋት…። የሱ ጣቶች ከፀጉሯ ወደ አንገቷ ከአንገቷ ወደ ከናፍሮቿ ሲያልፉ የሷ ትንፋሽ የለበሰውን ሹራብ አልፎ እንደ እንፋሎት ሲያቃጥለው፣ ጡቶቿ እንደጦር ሲወጉት ደረቱ ላይ ይሰማዋል።

የሁለቱም የልብ ምት በፍጥነትም በድምፅም ጨምሯል። ፊቷን ከአንገቷ ቀና አድርጎ ከንፈሮቹን ከከንፈሮቿ አሳረፋቸው። አልተቃወመችውም። ሳማት - ሳመችው። መጠጣት - መጠጠችው። ነከሳት - ነከሰችው። በከንፈሮቹ ሰውነቷን አዳረሰው። አይኖቿን፣ ጆሮዎቿን፣ አንገቷን፣ ደረቷን… ስሜቱን መቆጣጠር አቃተው። የለበሰችውን ቦዲ እስከምታወልቅ አልጠበቃትም - ቀዳደደው። ጡት ማስያዣዋን ለመፍታት አላሰበም - በጣጠሰው። እየተስገበገበ እንደጦር የቆሙትን የጡቶቿን ጫፎች በጣቱ - ጨመቃቸው፤ በጥርሱ -ነከሳቸው ፤ በከናፍሮቹ - ሳማችው - ጠባችው። አይኖቿን ጨፈነች። ሰውነቷ ደከመ።

የዘካሪያስ ምትሃታዊ ጣቶች አሁንም አላረፉም፤ ወደ ሱሪዋ ቁልፎች ላካቸው።  “ተው ዛኪ” ድክም ባለና ከትንፋሽ በማይሻል ለሆሳስ ድምፅ የመጀመሪያ ተቃውሞዋን አሰማች። ቢሰማትም እንዳልሰማ ሆኖ ቁልፎቹን ለመፍተታት ትግያውን ቀጠለ። “ተው እኮ ነው የምልህ ዛኪ…አይሆ…ን..ም…”  በዛሉ እጆቿ ጣቶቹን ከሱሪዋ ላይ ለማራቅ እየታገለች ያንኑ ለሆሳስ ድምፅ ደገመችው። እሱ ግን በዚህ ሙድ ውስጥ ሆኖ ሊተዋት አልፈለገም። ሃይል በተቀላቀለበት ስሜት ወደራሱ እየሳባት ቁልፎቹን ለመፍታት ትግያውን ቀጠለ።

“በቃህ ዛኪ!” ድምጿን ከፍ አድርጋ ጮኸችበት።  ሊሰማት አልፈለገም። ልታስለቅቀው ፈለገች - አልቻለችም። አፏን ወደ አንገቱ ደፋች። እጆቿ ከበፊቱ ይበልጥ ጠንካራ ሆኑበት ሻከሩትም። አንገቱ ላይ በጩቤ የመወጋት አይነት ስሜት ሁለት ቦታ ላይ ተሰማው። መንጭቆ ከላዩ ላይ ወረወራት። ሰውነቷ በፀጉር ተሸፍኗል፤ የውሻ ክራንቻ ጥርሶቿ ከንፈሯን አልፈው ወደ ውጪ ወተዋል፤ ጥፍሮቿ የስጋ መስቀያ ወረንጦ ይመስል ሹልና ረዣዥም ሆነዋል፤ ራስ ቅሏ ላይ ወደሰማይ ያገጠጡ ቀንዶች ይታዩታል። ያየውን ማመን አቃተው።

“ጭ…ጭ… ራቅ!.... ጭራቅ!” ጮኸ። የራሱ ጩኸት ከነበረበት ቅዥት አባነነው። አማተበ። ሰውነቱ በላብ ተዘፍቋል፤ የለበሰው የውስጥ ሱሪና ፒጃማ በወንዴ ዘር ፍሬ ፈሳሹ ተጨማልቋል።

“ዝብርቅርቅ አለም!” ለራሱ ብቻ በሚሰማ ድምፅ አጉተምትሞ ተመልሶ ተኛ! - ቅዠቱን ሊደግመው።